ይህ የምሥጋና ምስክር ወረቀት በዚህ ማህበራዊ መድረክ ለኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የነፃ አገልግሎት  ለሚያበረክቱ ሁሉ የሚሠጥ ይሆናል። ይህን ነፃ አገልግሎት ለመሥጠት ማመልከቻውን ሞልተው ይሳተፉ ዘንድ በቅድሚያ እናመሠግናለን።

This Community Service Certificate would be given to anyone who voluntarily provide services on the platform.