Uplifting Ourselves

Message Board

ይህ ቤተሰብ ዘመድና ጓደኛን ለማግኘት ወይም ለመፈለግ ይረዳ ዘንድ የተዘጋጀ ማስታወቂያ ሰሌዳ ነው። ከዚህ ዓላማ ውጭ ያልተገናኘ ማስታወቂያ መለጠፍ አይፈቀድም። ማህረሰቡ ይህን ደንብ በመከተል ይጠቀምበት ዘንድ የመድረኩ ዓላማ ነው። የማህበረሰቡ አባላት መልዕክታቸውን በማስታወቂያ ሰሌዳው ማስቀመጥ ሲፈልጉ በዚህ አድራሻ ከ5 ዓረፍተነገር ያልበለጠ መልዕክቶን ይላኩ። መልዕክቱ እስከ 6 ወራት ያህል እንዲታይ ይቀመጣል።

መልዕክትዎን ከዚህ ቀጥሎ በተቀመጠው ኢሜይል አድራሻ ይላኩልን፤   post@upliftingourselves.com

Rules of the PMB:

1. Postings should post about family, relatives and friends search and connection purposes only. No advertising of any private or commercial ventures nature are allowed to be displayed at the PMB site,
2. Posters advertising community events and statutory public documents may be displayed. However, strict adherence to posting requirements need to be followed.
3. Postings shall be displayed for up to 180 days. The platform reserves the right to refuse displaying any message sent from members