ይህ ቅፅ የእርስበእርሳችንንወደከፍታ ፕሮጀክትመደበኛ አባልሆኖ በቋሚነትናቀናዊ ተሳትፎእንደግለሠብ የዜግነትና ማህበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣትየቃልኪዳን ስምምነትመፈፀሚያቅፅ ነው። ራስንችሎበዕድገትናመልካም ስብዕናመኖርን በመርህነትበመምረጥ፣ ከዛሬጀምሮ እኔምየእርስበእርሳችንንወደከፍታ እንቅስቃሴ መድረክን (Project Uplifting Ourselves)የሚባለውን እንቅስቃሴተልዕኮውን የራሴ አድርጌዋለሁ። ይህምዓለምአቀፋዊ እናማህረሰባዊ እንቅስቃሴእንደመሆኑ ዓላማዬ በመላውዓለምየሚገኙትንኢትዮጵያውያንናትውልደ ኢትዮጵያውያን የኑሮ ጥራት ደረጃ ለማሻሻል፣ እንዲሁምመልካሙን ባህላችንን ሁሉ በቻልኩትሁሉ ለመርዳትለመጠብቅና ለማዝለቅም ጭምር ነው። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊ ዛሬ እኔም ከዚህ በታች ስሜና ፊርማዬን በማስቀመጥ ሙሉ ፈቃደኛ መሆኔን አረጋግጣለሁ። ለኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህይወት ጥራት ብቃት ላይ በጥንካሬ ለመሥራት የስምምነት ቅፁን በሞምላት ለወገኑ ተቆርቋሪና የትውልድ ተሻጋሪ አስተሳሰብ ላይ በጋራ ለመተጋገዝ እተጋለሁ። ስለዚህ ይህን ቃልኪዳን ከሙሉ ፍላጎትና ፈቃድ ጋር በዚህ ቅፅ ላይ አስቀምጫለሁ።