• This topic is empty.
Viewing 1 post (of 1 total)
  • Author
    Posts
  • #7840
    Zerihun TemesgenZerihun
    Keymaster

      Starter definition of the value Curiosity: Curiosity is Taking an interest in ongoing experience for its own sake; finding subjects and topics fascinating; exploring and discovering.

      What kind of value is Curiosity to you? 

      Please share us your insight on the subject of Curiosity as a value. 

       

      ዕሴት፥  ለዕውቀትና ጥበብ በስብዕና ውስጥ የሚገኝ መጓጓት

      ለውውይት መነሻ የሚሆን የዕሴቱ ትርጉም፥  በሰው ውስጥ የሚያድርና የሚከወን ፅኑ ለማወቅ የሚደረግ ዕውቀትና ጥበብን መጓጓት። በነገሮችና ፅንሠ ኃሳቦች ላይ ሁሌምና ባልተቋረጠ ሂደት የመመራመርና ለዕውቀት የመትጋት ዝንባሌ።  ወይም በሚስጥረ ዕውቀት የመደመም፣ ሚስጥረ ዕውቀትን ለማግኘት ትጉህ መሆንና የዕወቀት ውስጠሚስጥርን ፈልጎ የማግኘት ስብዕና ማለትም ጭምር ነው።

      እርስዎስ በዚህ ጠቃሚ ዕሴት ላይ ምን የሚያካፍሉን ቁምነገር አለ? 

      እስቲ እንማማር በዚህ የስብዕና መገለጫ ዕሴት ላይ

    Viewing 1 post (of 1 total)
    • You must be logged in to reply to this topic.