Uplifting Ourselves
  • Home
  • Readings
  • Forums
  • Mentorships
  • Take Action!
  • About Us
Become a Member
Become a Member
  • Home
  • Readings
  • Forums
  • Mentorships
  • Take Action!
  • About Us
August 9, 2023
new 2023

Page 1

የሶስት ሺ ዓመታት የኢትዮጵያ ታሪክ በጊዜ መስመር ላይ መግቢያ ጥንታዊ የግብፅ የፅሁፍ ማስረጃዎች እንደሚያሳዩትና በሌሎች ተመራማሪ ሊቃውንትም እንደታመነበት፣ የዛሬይቷ ኢትዮጵያና ኤርትራን ያማከለ “የፑንት ምድር” ወይም “የኩሽ አገር” ወይም ከጥናትዊ ግብፅ ጋር ሲተያይም “ደቡብ” በመባል በፈርዖናውያኑ ጭምር የታወቀች፣ ከአምስት ሺህ አምታት በላይ በቆየ መልኩ ግብፅ፣ ኢትዮጵያና የዛሬዋ ኤር ...

August 9, 2023
new 2023

Page 2

ክፍል 1፥ የመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ዓመታት  መቅድም ዛሬ በአንድ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ስም የረጋው ያገራችንና የሕዝቡ ስም ቀድሞ ብዙ ነበር። በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፩፫፣ በዚሁ መፅሃፍ ምዕራፍ ፲ ከቁጥር ፩ እስከ ፴፪ ያለው  ጽሁፍ፣ የኖህ ልጆች ሴም፣ ካም፣ ያፌት መሆናቸውን፣ የካም ልጆች ኩሽ (ኩስ፣ ቁስ)፣ ሚስራይ፣ ፋጥ፣ ከነዓን መሆናቸውን እንደሚገልፀው፣ የኩሽም ዘር በእ ...

August 9, 2023
new 2023

Page 3

ክፍል 1፥ የመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ዓመታት 1013 BC ከክርስቶስ ልደት አስቀድሞ በኢትዮጵያ ከነገሡት ነገሥታት ሁሉ ንግሥተ ሳባ እጅግ ስመ ጥሩ ነበረች።.... ይኸውም እርሷ በዚያ ዘመን ከዓረብ አገር የመን የሚባለውን ጨምራ ትገዛ ነበር።.... ግዛትዋም እጅግ ሰፊ ነበር። በስተምሥራቅ እስከማዳጋስካር በስተሰሜንና በስተ ምዕራብ እስከ ምስርና (ግብፅና) እስከ ኖብ (ኑብያ) ዳርቻ፣ በስተደቡብ ...

August 9, 2023
new 2023

Page 4

Page 4 START በፍልሠት ከተለያዩ ሥፍራዎች መጥተው የተዋሃዱት ኢትዮጵያዊ ከመሆናቸው አስቀድሞ በምድረ ኢትዮጵያ የነበሩትን ሕዝቦች፣ በሚከተለው ሰንጠረዥ የምድረ ኢትዮጵያ ነባር ሕዝብ ተብለው ታሪክ ይዘታቸው የሚከተለውን ይመስላል። 34-35፣ የጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክ፣ መራሪስ፣ 1985 በዚህ በ፲ኛው፣ በ፱ኛውና በ፰ኛውም መቶ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት በሰሜን ኢትዮጵያ በኋላ የገነ ...

August 9, 2023
new 2023

Page 5

500 BC በመጀመሪያ ሙካሪብ የተሰኙት የሳባ ገዥዎች፣ መንግሥታዊና ሃይማኖታዊ ሥልጣን አጣምረው የያዙ መሪዎች ነበሩ። ኋላ በ5ኛውና በ4ኛው ዓመተ ዓለም ላይ፣ ሥልጣኑ ዓለማዊ ሆነ።  የሳባ መንግሥት በንግድ አማካይነት ወደ አፍሪካ አህጉር መስፋፋት የጀመረው በዚህን ወቅት ሳይሆን አይቀርም። እንደዚሁም ሳባውያን ነጋዴዎችና መንደር ቆርቋሪዎች ቀይ ባህርን ተሻግረው ማዶ ባለው ቀበሌ ላይ መስፈር የ ...

ethiopia: northern stelae park in axum - axum obelisk stock pictures, royalty-free photos & images
August 9, 2023
new 2023

Page 6

Page 6 1 AD ባዚን በነገሠ ከስምንት ዓመታት በኋላ እየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም ተወለደ። ከዓመተ ምህረቱ መባቻ ላይ የአክሱም ከተማ መቆርቆርና መናገሻ መዲና መሆን፣ ያለ ጥርጥር በጊዜው ከታዩት ዋና ዋና ክስተቶች አንዱ ነው። ከዚህ ወቅት አንስቶ በትክክለኛው አገላለፅ እንደ አዲስ ሕዝብና አዲስ ፖለቲካዊ ተቋም ህልውና አግኝቷል። አዲሱ ታሪካዊ ጊዜ (ከ1ኛው - 4ኛው መክዘ ያለው) የቅድመ ...

undefined
August 9, 2023
new 2023

Page 7

ክፍል 2፥ የመካከለኛው አንድ ሺ ዓመታት (1AD - 1000 AD)የእስከ አሁኑ የቁፋሮ ግኝቶች እንደሚያሳዩት፣ በአክሱምና በቀይ ባሕር መካከል በነበሩት ዋና ዋና ከተሞች ውስጥ የሚገኙት አብያተ ክርስቲያን የተሠሩት፣ ከ4ኛው እስከ 6ኛው መክዘ ባለው ጊዜ ውስጥ እንጂ ከዚያ በፊት አይደለም። የአዱሊስ ባዚለኮች (ባለ አዳራሽ አብያተ ክርስቲያን)፣ የኩሃይቶ አብያተ ክርስቲያንና ወደ ባዚሊክ የተቀየ ...

August 9, 2023
new 2023

Page 8

Page 8 - Start ከቁፋሮ ግኝቶችና ከዓረብ ባለታሪኮቹ ሥራዎች ለመረዳት እንደሚቻለው፣ በጊዜው ንጉሥ ኤዛና ድል አድርጎ ያበረራቸው የቤጃ ነገዶች፣ በ፰ኛው መክዘ አካባቢ ላይ በሰሜንና በባሕር ጠረፍ ግዛት ዘልቀው ገብተው ነበር። ይህ ወረራ ያለጥርጥር ለአክሱም መዳከም አስተዋፅዖ አድርጓል። 28፣  የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ከመጀመሪያው እስከ አሁኑ ዘመን፣ ባርትኒስኪና ማንቴል ኒያችኮ፣ 2010የባሕ ...

August 9, 2023
new 2023

Page 9

Page 9 – START1050 -1280 AD ሁነቶች ሁሉ በኢትዮጵያ ከፍተኛ መሬቶች፣ በሰሜናዊና በመሃከላዊው ተራራማ ቀበሌዎች ላይ የተወሰኑ ነበሩ። በአንፃሩ እስላም ወደ ደቡባዊ ምሥራቅ አቅጣጫ በመስፋፋት ተራራማውን አካባቢ የያዘውን ንጉሣዊ መንግሥት ከበበው። ገና በ11ኛው መክዘ መጀመሪያ ላይ፣ ባንዲት ቢንት ማያ የተባለች መሪ የነበረው አንድ የተጠናከረ ሞሐመዳዊ ፖለቲካዊ ግዛት ተመሥርቶ እን ...

August 9, 2023
new 2023

Page 10

Page 10 – START 1382 – 1413 በፈቃዱ ዙፋኑን ለልጁ ለቀዳማዊ ቴዎድሮስ የለቀቀው ንጉሥ፣ አጼ ዳዊት፣ በወረብ ወረዳ ውስጥ በራራ የተባለችውን የመካነ ጳጳሳትና የመካነ ነገሥታት የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መሠረተ። … ሆኖም ግን፣ በዳዊት ዘመነ መንግሥት የቤተክርስቲያን ውስጣዊ ውዝግብ በፖለቲካ ይዘቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር። መኮሳትን አክባሪ የነበርው ቀዳማቂ ዳዊት፣ አንድ ታላ ...

August 9, 2023
new 2023

Page 11

ክፍል 1፥ የመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ዓመታት በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ የባህል፣ የሃይማኖት እና የፖለቲካ የሁለትዮሽ ግንኙነት ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል። ግንኙነቱም የተጀመረው በኢትዮጵያ አነሳሽነት ነው። በዚሁ ዓመት ዓፄ ዳዊት ለግንኙነቱ ፋና ወጊ፣ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የመጀመሪያውን የመንግሥት ልዑክ ወደ ቬኒስ ሪፓብሊክ ላከ። ቀጥለው የነገሱት የኢትዮጵያ መሪዎች ከአውሮፓ ጋር የሚደረገውን ግን ...

August 9, 2023
new 2023

Page 12

ክፍል 1፥ የመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ዓመታት  1013 BC ከክርስቶስ ልደት አስቀድሞ በኢትዮጵያ ከነገሡት ነገሥታት ሁሉ ንግሥተ ሳባ እጅግ ስመ ጥሩ ነበረች።.... ይኸውም እርሷ በዚያ ዘመን ከዓረብ አገር የመን የሚባለውን ጨምራ ትገዛ ነበር።.... ግዛትዋም እጅግ ሰፊ ነበር። በስተምሥራቅ እስከማዳጋስካር በስተሰሜንና በስተ ምዕራብ እስከ ምስርና (ግብፅና) እስከ ኖብ (ኑብያ) ዳርቻ፣ በስተ ...

August 9, 2023
new 2023

Page 13

Page 14

Page 15

August 10, 2023
new 2023

Page 16

Page 17

Page 18

Page 19

Page 20

Page 21

Page 22

Page 23

Page 24

Page 25

© 2023 upliftingourselves. All rights reserved.
Facebook Twitter Youtube Instagram Linkedin
There are no menu items in this menu.
Shopping Basket