Daily Conscience governance (ዕለታዊ የህሊና ተገዢነት ስብዕና): is the ability and the authority to decide how information will be used, as Conscience is the “highest authority” and evaluates information to determine the quality of an action: good or evil, fair or unfair and so on.
ዕለታዊ የህሊና ተገዢነት ማለት ለእርስዎ ምን ዓይነት ዕሴት ነው? ምሳሌ መስጠት ይችላሉ?
ዕለታዊ ለህሊና ተገዢነት ለማንኛውም ግለሰብ በምን ያህል ደረጃ አስፈላጊ ነው ይላሉ?