የሁለንተናዊ ጤንነት ብቃት Health Fitness
Definition of Health Fitness: The state of being free from illness or injury in terms of all physical, mental, spiritual and social relationship aspects of the individual’s life.
የሁለንተናዊ ጤንነት ብቃት አራት አጠቃላይና ተያያዥ ገፅታዎችን ይዞ ይገኛል። እነዚህም አካላዊ፣ አዕምሮአዊ፣ መንፈሳዊና የማህበረሰባዊ ግንኙነት ገፅታዎች ብቃትን በተመራጭነት የሚያንፀባርቅ ስብዕና ነው።
እንደ ግላዊ ዕሴት የአራቱንም ገፅታዎች ዕኩል እንክብካቤ ለተሟላ ጤና በምን ያህል ደረጃ ያምኑበታል?
ስለዚህ ዕሴት ዕለታዊ ሥራዎች ምን የሚያካፍሉን ሃሳብ አለ?