• This topic is empty.
Viewing 1 post (of 1 total)
  • Author
    Posts
  • #8230
    Zerihun TemesgenZerihun
    Keymaster

      What is Life Goal Setting?

      Goal setting is a powerful process for thinking about your ideal future, and for motivating yourself to turn your vision of this future into reality. Life goals are what we want to achieve, and they’re much more meaningful than just ‘what we need to accomplish to survive’. Unlike daily routines or short-term objectives, they drive our behaviors over the long run.

      ግለሰባዊ የህይወት ዓላማና ዕቅድን አውጥቶ መያዝ ግለሰባዊ የኑሮ ስኬትን ያስገኛል። የኑሮ ዓላማን ወጥኖ በቅድሚያ መያዝ የህይወትጉዞ አቅጣጫንና መዳረሻን ምንጊዜም አስታዋሽ በመሆን ይጠቅማል። ውጥኑ ግለሰቡን ኑሮውን እንዲያሻሽልና አዲስ ነገር እንዲሞክርም ያበረታታል። የራስ ጥረትን አካሄድ ከመገምገም አንፃርም ይረዳል። የውጥኑ መኖር ግለሰቡ ያለውን ጊዜ፣ ሀብትና ዕድሎች አቀላጥፎና አነቃቅቶ በትኩረት እንዲሠራ ያደርጋል። ግለሰባዊ ዓላማን ወጥኖ ማስቀመጥና ለትግበራ መነሳት በእራስ መተማመንን እንዲሁም ለዓላማው የሚመጥን ተፈላጊ ችሎታና ብቃት መኖሩን ለማረጋግጥ ያስችላል።

      የግለሰባዊ ህይወትን የሥራና ውጤት ዕቅድ እንደትልቅ ጉልበት የሚታይ ሂደትና ዕሴት ነው።
      በዚህ ዕሴት ምን ያህል ያምናሉ? ስለዕሴቱስ ለወገን የሚያካፍሉት ምን ዕውቀት ወይም ሃሳብ አለ?

    Viewing 1 post (of 1 total)
    • You must be logged in to reply to this topic.