Forum Replies Created

Viewing 4 posts - 1 through 4 (of 4 total)
  • Author
    Posts
  • in reply to: Critical Thinking #11446
    Zerihun TemesgenZerihun
    Keymaster

      ትክክለኛ የሃሳብ ምርጫ ወይም ድምዳሜ ላይ ለመድረስ እንዲያስችል በተጨባጭ ማስረጃ የተደገፈ፤ ሃቅን መሠረት ያደረገ ትንታኔና ግንዛቤ ወሳኝ ዕሳቤ ወይም በእንግሊዘኛ ክሪቲካል ቲንኪንግ ሊባል ይቻላል ብዬ አምናለሁ። እዚህ ላይ ግን መረጃ እና ማስረጃ በጣም የተለያዩ ትርጉም ያላቸው እንደሆኑ ማስተዋሉን ልብ ይበሉ። ማንኛውም ተላላፊ ዜና እና አሉታዊ አባባል መረጃ ይባላል። ማስረጃ ግን መረጃው በትክክልና ተጨባጭ የተከሰተ ዕውነታ መሆኑን በ አንድም ሆነ በሌላ መንገድ ማረጋገጫ ያለው ዜና ወይም አባባል ነው። በዕለታዊ ህይወታችን ውስጥ በቀን ቢያንስ ከመቶ ጊዜ በላይ ይህን የወሳኝ ዕሳቤ መንገድ የመጠቀም ዕድል አለን። በሚድያም ሆነ በግል ኑሮአችን ውስጥ አዲስ ነገር በሰማን ቁጥር ይህን የአስተሳሰብ መንገድ ብንጠቀም ለህይወታችን ጥራት የተሻለና የላቀ አስተዋፃኦ ይዞ ይመጣል።

      • This reply was modified 4 months, 1 week ago by Zerihun TemesgenZerihun.
      • This reply was modified 4 months, 1 week ago by Zerihun TemesgenZerihun.
      • This reply was modified 4 months, 1 week ago by Zerihun TemesgenZerihun.
      in reply to: Critical Thinking #11445
      Zerihun TemesgenZerihun
      Keymaster

        The following is taken from some of my readings some time ago.
        Critical Thinking is a learned behavior.
        Three simple habits to improve your Critical Thinking are:
        1. Question Assumptions
        2. Reason through Logic
        3. Diversify your thought and perspectives.
        These above may sound obvious, but deliberately cultivating these key habits of mind go a long way in helping you become better at clear and robust reasoning.

        in reply to: Persistence #10243
        Zerihun TemesgenZerihun
        Keymaster

          This is testing.
          8.24.2023.

          in reply to: Bravery #9250
          Zerihun TemesgenZerihun
          Keymaster

            ለእኔም ይህ ዕሴት የዕውነተኛ ጀግንነት መገለጫ ስብዕና ማለት ነው። ጊዜና ቦታ ሳይመርጡ ለሀቅ መቆም ለጊዜው ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል። ሳይፈሩና ሳይሸሹ ለፍትሃዊ ተጠቃሚነትና ዕውነት ተጋፋጭነትን በጣም የማደንቀው ባህርይ ነው። ሀቅን ይዞ ከመጋፈጥና የመሸበት ከማደር ይልቅ ለጥቅምና ለሌላ አናሳ ምክንያት ሲባል ማጎብደድ የደካማ ስብዕና መገለጫ ነው። በእርግጥ ጀግንነት ከባድ ጥንካሬን ይጠይቃል ግን በልምምድ የማይሻሻል ስብዕና የለም ብዬ አስባለሁ።

            • This reply was modified 1 year, 1 month ago by Zerihun TemesgenZerihun.