Uplifting Ourselves

Community Recommended Books! በማህበረሰቡ ቢነበቡ የተባሉ መፃህፍት!

ይህ የማህበረሰባችን አባላት በልዩ፣ ጠቃሚና አስፈላጊ ደረጃ መነበብ ያለበት መፅሃፍ ነው ብለው ያመኑበትን መፅሃፍ በዚህ አውድ ብንጠቋቀም በሚል የተዘጋጀ መድረክ ነው። ስለዚህ እርሶ ሌሎች ወገኖችዎ የሚጠቁሙትን መፅሃፍ ከዚህ መጥተው በየጊዜው እየመጡ በማየት እንዲያነቡ እንላለን። በተመሳሳይ የወደዱትንና ለማህበረሰብዎ አባላት ይጠቅማል ያሉትንም እባክዎ ይጠቁሙን። እናመሠግናለን።  ***  The following books are listed as recommended by community members. The platform encourages all community members to constantly email us their best experienced books, so they can be listed here.