Uplifting Readings

ይህ ዓውድ የኢትዮጵያውያን ታላቁ መንቂያ ወቅት የሚጀምርበት ቦታ ነው! ግለሰባዊና ማህበረሰባዊ የኑሮ ዕድገትን አቅንቶ ለማሻገር የሚረዳ ዕውነተኛና አዲስ የሆነ ሥነ አዕምሮዓዊ የአስተሳሰብ ይዞታን ማስፈንጠሪያ መድረክ ነው።

Where the Great Ethiopian Awakening begins!  A truly new mind-set springboard to positively transform individual and community lives for the better. 

Teen or young adult African American woman with curly natural hair is smiling and looking at the camera while standing in modern college library. College student is holding textbooks and is standing in front of station with computers and bookshelves.

3000 Years of Ethiopian History Timeline

ያለፉት ፫ ሺ ዓመታትን የኢትዮጵያ ታሪክ በጊዜ ቅደም ተከተል የተመረጡ ቁልፍ ክስተቶችን ያንብቡና ስለ ሃቀኛው የኢትዮጵያ አገረ መንግሥት ግንባታ ሂደቱና ወይም የሥርዓት ግንባታ ሂደቱ የራስዎን አዲስ ግንዛቤ መውሰድ ይጀምሩ። የራስዎን ተጨማሪ ጥናትና ምርምር ለማድረግ እንዲረዳ በልዩ መልክ የተዘጋጀ ነውና። Read here a concise, chronological and most significant historical events of the Ethiopian nation building process. Revise your understanding of true Ethiopian history to form your very own narrative.

Community Gems & Role Models of the Season

የወቅቱ የማህበረሰባችን ዕንቁ እና አርዓያ ዜጎቻችንን መርጠን የምናከብርበትን መድረክ በመሳተፍ መልካሙን ባህላዊ ዕሴት ሁሉ ያደርጁ። በየወቅቱ በተመሳሳይ ጥራትና የመልካም ዕሴት ምግባራቸው ሕዝባዊ ዕውቅና እና ምስጋና ይገባቸዋል የሚሉትን ሁሉ ይላኩልን። የተላኩትንም እዚህ መድረክ ላይ እየመጡ በማየት አስተያየትዎን ይስጡ። Enjoy reading community Gems & Role-models every season or month. As a registered member, participate in the selection process by sending us to post your own choice of Community Gems & Role-models.

Personal Development Help

በየወቅቱ በዚህ ገፅ እየመጡ ከመላው ዓለም የተገኙ ምርጥ ፅሁፎችን ያንብቡ። ምርጥነታቸው ግለሰባዊና ማህበረሰባዊ የኑሮ ዕድገትን አቅንቶ ለማሻገር የሚረዱ ሥነ አዕምሮዓዊ የአስተሳሰብ ብቃትን ማስፈንጠሪያ ፅሁፎች ስለሆኑ ብለን ስለምናምን ነው። A truly new eye-opener and springboard readings to transform individual and community lives for the better in terms of personal views and values. Become enlightened, inspired, value-driven and empowered through your periodic readings.

Debate Ethiopia

በዚህ ወቅት በማህበረሰባችን ጉዳዮች ውስጥ አወዛጋቢነታቸው ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሁለት የተቃርኖ ሞጋች ሃሳቦችን በማንበብም ሆነ ተሟጋች በመሆን ይሳተፉ። የአመኑበትን አንዱን ኃሳብ ወይም ግላዊ አቋም ብቻ ይምረጡና የመድረኩ መተዳደሪያ ደንቦችና ህግጋቶችን በመከተል በሳይንሳዊና ታሪካዊ ማስረጃ ላይ የተደገፈ ሥነምግባራዊና ከፍተኛ የሃሳብ ልዑላዊነት ላይ ጥራት ያለውን ሙግቶን በኢ ሜይል ይላኩልን። Join the conversation by actively reading highly critical societal issues. Participate in the monthly public debates about contemporary societal facts, values and public policies. Or just read current and past community debates for the wisdom of it!